ውክፔዲያ - መለጠፊያ:ዋናው ገጽ
Jump to content
ከውክፔዲያ
የመጀምሪያ፡ገጽ፡፩።
ለጀማሪዎች።
የሕጻናት።
ወደ
ውክፔዲያ
እንኳን ደህና መጡ!
ማንኛውም ሰው ሊያዘጋጀው የሚችለው ነጻ መዝገበ እውቀት
ዛሬ
ዓርብ
ሚያዝያ 15
ቀን
2016
ዓ.ም.
(24
ኤፕሪል
2026 እ.ኤ.አ.
) ነዉ።
መቅድም
መቅድም
000>ቀይር
ወደ
ውክፔዲያ
እንኳን ደህና መጡ
! ውክፔዲያ ማለት የተለያዩ አገር ሰዎች ተሰባስበው በ
ብዙ ቋንቋዎች
የዓለምን ዕውቀት እየመዘገቡ እና እያነበቡ ያሉበት በጣም ታዋቂ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው በዚህ መዝገበ ዕውቀት ሊጽፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ እላይ
ለጀማሪዎች
የሚለውን አፅቅ ይጫኑና እንዴት እንደሚሳተፉ ይማሩ።
እዚህ ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ ለማቅረብ፡
ድፈሪ
-- አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ያለውን ጽሑፍ ለማስተካከል ምንጊዜም አትፍሪ። ጽሑፍሽ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢመስልሽ አትጨነቂ። ጅምር ጽሑፍሽ በተፈለገው ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይችላል።
ተማሪ አስተምሪ
-- በማንኛውም የዕውቀት ዘርፍ ለመሳተፍ ይቻላል። ተማሪዎች በጥናታቸው ጊዜ እሚያጠኑትን ትምህርት ተርጉመው በጥቂቱ ቢጽፉ ለጥናታቸው ይረዳቸዋል።
ተርጉም
-- ጽሑፍ ለማቅረብ የግዴታ ከባዶ መነሳት አያስፈልግም። ከ
እንግሊዝኛው ውክፔዲያ
ወይም ከሌላ ቋንቋ ውክፔዲያም እየተረጎምክ ጽሑፍ ማቅረብ ትችላለህ።
ፊደል አመታት (ኢትዮፒክ ሴራ)
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
ቀይር
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶክቶር
ምናሴ ኃይሌ
በሀገራቸውና በጎረቤት አገር
ሶማሊያ
ጋር ያለውን ጸብ በሰላም ለመፍታት ተልከው
ሞቃዲሹ
ገቡ።
፲፱፻፺፯
ዓ/ም - ጀርመናዊው ካርዲናል ዮሴፍ ራትዚንገር የ
ሮማ
ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፪፻፷፭ኛው ጳጳስ ሆነው፣ በቤኔዲክቶስ ፲፮ኛ የጵጵስና ስም ተቀቡ።
፳፻፫
ዓ/ም - በመላው ዓለም የ
ክርስትና
ሃይማኖት ተከታዮች የእምነታቸው ዋና ምሠሶ የሆነውን የ
ኢየሱስ ክርስቶስ
ን ከሙታን መነሳት መታሰቢያ - የ
ትንሳዔ
በዓል አከበሩ።
ታሪክ በየዘመኑ
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
ቀይር
መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች
24 ኤፕሪል 2026
11:37
11:37, 24 ኤፕሪል 2026
የስታሊን ጭቆና
ታሪክ
አርም
[2,789 byte]
~2026-25059-13
ውይይት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የስታሊን ጭቆና''' ይህ በ
ስታሊን
ዘመን በዩኤስ ኤስ አር ኤስ ውስጥ [[|የፖለቲካ ጭቆና]] ጊዜ ነው፣ እስከ
የዩኤስኤስ አር መውደቅ
ድረስ የሚቆይ።
thumb|250px|በትውልድ ከተማው ጎሪ ፣ ጆርጂያ ውስጥ ባለ ሙዚየም የስታሊን ግርግር
*...»)
Tags
በንፋስ ስልክ
-የሞባይል ድረገፅ
09:25
09:25, 24 ኤፕሪል 2026
ለደብልትሴቭ ጦርነቶች
ታሪክ
አርም
[1,673 byte]
~2026-25029-13
ውይይት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የጦርነት መረጃ | ጦርነት_ስም = ለደብልትሴቭ ጦርነቶች  | ክፍል =
ጦርነት በዶንባስ
| ስዕል = Battle for Debaltseve, 5 February 2015 (1).jpg | የስዕል_መግለጫ = | ቀን = 2014-2015 | ቦታ = ዩክሬን ፣
ምስራቃዊ
አውሮፓ | ውጤት = | ወገን1 = {{flag|ሩሲያ}} *
የዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ
* [[ታላቁ ዶን ጦር]...»)
Tags
በንፋስ ስልክ
-የሞባይል ድረገፅ
23 ኤፕሪል 2026
13:24
13:24, 23 ኤፕሪል 2026
高橋美佳子
ታሪክ
አርም
[1,303 byte]
アヒルさんチーム
ውይይት
አስተዋጽኦ
(Created by translating the opening section from the page "
高橋美佳子
")
Tags
በንፋስ ስልክ
-የሞባይል ድረገፅ
Disambiguation links
ContentTranslation
SectionTranslation
20 ኤፕሪል 2026
21:26
21:26, 20 ኤፕሪል 2026
ሱሚ
ታሪክ
አርም
[2,184 byte]
~2026-24330-13
ውይይት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሱሚ''' ('''Суми''') በ የሩሲያ የ
ዩክሬን
ወረራ ከተማዋ በሩሲያ የቦምብ ጥቃት ተሠቃየች። {{የቦታ መረጃ|ስም=ኻርኪው|ስዕል=Skyline of Sumy.jpg|ባንዲራ=Flag goroda Sumy version.png|አርማ=Gerb goroda Sumy.png|ቦታ_ዓይነት=|ድረ_ገጽ=smr.gov.ua|ምሥረታ_ስም=|ካርታ_አገር=|ካርታ_መግለጫ=|ሕዝብ_ጠቅላላ= 250 000|ከፍታ=150}} ስዕል...»)
Tags
በንፋስ ስልክ
-የሞባይል ድረገፅ
21:13
21:13, 20 ኤፕሪል 2026
ቼርኒሂቭ
ታሪክ
አርም
[3,083 byte]
~2026-24300-04
ውይይት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ቼርኒሂቭ''' ('''Чернігів''') በ የሩሲያ የ
ዩክሬን
ወረራ ከተማዋ በሩሲያ የቦምብ ጥቃት ተሠቃየች። {{የቦታ መረጃ|ስም=ኻርኪው|ስዕል=Іллінська церква - Чернігів.jpg|ባንዲራ=Alex K Chernihiv prapor 1992.svg|አርማ=Coat of Arms of Chernihiv.svg|ቦታ_ዓይነት=|ድረ_ገጽ=https://www.057.ua/|ምሥረታ_ስም=|ካርታ_አገር=|ካርታ...»)
Tags
በንፋስ ስልክ
-የሞባይል ድረገፅ
አዳዲስ ጽሑፎች ሙሉ ዝርዝር
የመደቦች፡ዝርዝር።
የመደቦች፡ዝርዝር።
ABC8CB>ቀይር
ፍልስፍና
ሳይንስ
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
ሒሳብ
ሒሳብ
ኅብረተ -ሰብ
ምህንድስና
ታሪክ
መልክዐ ምድር
ቋንቋ
ኑሮዘዴና ዕደጥበብ
ባሕልና ኪነት
ባሕልዊ ዕውቀቶች
ንግድና ኢኮኖሚ
በር:ኅብረተሰብ
ሃይማኖት
በር:ኅብረተሰብ
ሕግ
በር:ኅብረተሰብ
ትምህርት
ሙዚቃ
ሥነ ጽሑፍ
ስፖርት
ሥነ ስዕል
ሙዚቃ
እርሻ
ሕክምና
ሕክምና
ፖለቲካ
የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት
የተፈጥሮ ህግጋት
ሥነ ቅመማ ‎
ሥነ ቅመማ
ሥነ ፈለክ ‎
ሥነፈለክ
ሥነሕይወት
የአከፋፈል መደቦች
በየትምህርቱ
ገጾች በየአርእስቱ
የመጥቀሻ ሰንጠረዦች
የመደቦች ሙሉ ዝርዝር
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።
ቀይር
ቢግ ማክ
ቢግ ማክ
ቢግ ማክ
ሃምበርገር
ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ
ማክዶናልድስ
የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ
ጅም ዴልጋቲ
ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ
ዘ ኢኮኖሚስት
የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ
ቢግ ማክ ኤንዴክስ
የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
የሥራ፡እህቶች።
የሥራ፡እህቶች።
ቀይር
ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ
Wikimedia Foundation
ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ
ባለ ብዙ ቋንቋ
እና
የጋራ ጥቅም
ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦
ውክፔዲያ
Wikipedia
ውኪ መዝገበ ቃላት
Wiktionary
የደራሲዎች ስራ መዘክር
Wikisource
ውኪ ነጻ መጻሕፍት
Wikibooks
ውኪ ጥቅሶች
Wikiquotes
ወቅታዊ ዜናዎች
Wikinews
የፍጡሮች ማውጫ
Wikispecies
ውኪ ዩኒቨርሲቲ
Wikiversity
የጋራ ሚዲያዎች
Wikicommons
የውኪ የበላይ ዕቅድ
Meta-wiki
ውኪ ጉዞ
Wikivoyage
ውኪ ውህብ
Wikidata
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ
!!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ
!!!
ABC8CB>ቀይር
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?
በዚህ
ያቅርቡ።ቀልዶችን
እዚህ
ላይ ይጨምሩ!
can't see the Amharic font?
Click
here
to download the Amharic Unicode.
አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ
እሚከተለው ሳጥን ውስጥ ሊያቀርቡት ያሰቡትን ጽሑፍ ርዕስ ያስገቡ።
ከዚያ፣ «አዲስ አርዕስት ለመፍጠር» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
በሚመጣው ባዶ ሰሌዳ ላይ ጽሑፍዎን ከከተቡ በኋላ እታች «ገጹን ለማቅረብ» የሚለውን ቁልፍ በመጫን ስራዎን ያጠናቅቃሉ።
አስተያየት መስጫ
ሰላምታ!
ውክፔድያ
ማለት ብዙ ሰዎች አብረው በብዙ ልሣናት መዛግብተ ዕውቀት በመፍጠር የሚተባበሩበት ስራ ነው። እዚህ ቦታ በ
አማርኛ
ለመጻፍ የምንችልበት ውክፔድያ እነሆ አለላችሁ።
ማንኛውም ሰው በ
ኢንተርኔት
ግንኙነት ካለው አዲስ መጣጥፍ ሊፈጥር ወይም ያለውን መጣጥፍ ሊቀይር ይችላል። የሚከተሉትን መልመጃወች በመውሰድ እንዴት የፈለጉትን ጽሁፍ ማንበብ እንደሚችሉ፣ አዳዲስ ጽሁፎችን ማቅረብ እንደሚችሉ፣ ያሉትን በዓርትዖ ስራ ማስተካከል እንደሚችሉ፣ እንዴት አባል እንደሚሆኑና ብዙ ብዙ ነገሮችን ይረዳሉ። መልካም ትምህርት! መልካም ተሳትፎ!
መልመጃ ፩
አርትዖ
ፊደል
ተጨማሪ
ፅሑፍ ለማንበበና አባልነት ለመግባት
እላይ፣ በቀኝ በኩል ባለው
ፈልግ
የሚል ሳጥን ውስጥ ርዕስዎን ይፈልጉ። ርዕስወ
በቀይ ቀለም
ደምቆ ካዩት ገና አልተጻፈም።
የውክፒዲያ ለውጦችን ለመከታተል በግራ ጎን
«በቅርብ ጊዜ የተለወጡ»
የሚለውን ማያያዣ ይጫኑ።
አባልነት ለመግባት
በላይኛ ቀኝ ማዕዘን «መግቢያ» የሚለውን በመጫን ወደ
አባልነት
መግባት ይችላሉ።
ፅሑፍ ለማቅረብ
አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ
በሦስት መንገድ አዲስ ጽሑፍ ይቀርባል፦
የጽሁፎን ርእስ እሚከተለው ሳጥን ውስጥ በማስቀመጥና በመጫን፦
ወይም
ፈልግ
የሚለው ሳጥን ውስጥ ርዕስወን በማስቀመጥና በመፈለግ።
ወይም ደግሞ ማናቸውንም
በቀይ ቀለም
የደመቁ ቃላትን በመጫን ናቸው።
የተሳትፎዎትን መጣጥፍ
ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ
(ወይም ከሌላ ቋንቋ) መተርጐም ይቀልዎት ይሆናል። ትርጉም ጽሑፍ እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ።
ተጽፈው ያሉ ጽሁፎችን ለማሻሻል
እጹፉ ገጽ ሄደው «አርም» የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ማስተካከል ወይም ማስፋፋት ይችላሉ።
አባልነት ለመግባትና ችሎታዎን ለመፈተን
እየሰረዙ እየደለዙ እንደፈልጉ፣ እስካሁን ያወቁትን ዕውቀት ለመፈተን
መለማመጃ ቦታ
ላይ ተጭነው ይለማመዱ።
ያስተውሉ
ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ሥራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።
ጨረሱ
ከዚህ በኋላ ያለው ስራወን በበለጠ ለማሻሻል ይረዳል እንጂ አስፈላጊ አይደለም!
ዊኪፔዲያ
መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ (
ሲንታክስ
) መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው
ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በ
መፈተኛው ቦታ
መሞከር ይቻላል።
ደግሞ
የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ
ይዩ።
የጽሁፍ ንዑስ ክፍሎች፣ አንቀጾች፣ ዝርዝሮችና መስመሮች ስለ ማድረግ
ውጤት
አገባብ
አዲስ ክፍል
ንዑስ ክፍል
ንዑስ-ንዑስ ክፍል
አዲስ ክፍል ሲጀምሩ በ(==) ይጀምሩ፤ ይህንን (=) አይጠቀሙ።
ንዑስ ክፍሎችን አይዝለሉ (ለምሳሌ ከንዑስ ክፍል ንዑስ-ንዑስ ክፍልን ዘለው ወደ ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል አይሂዱ)
4 ወይም ከ4 በላይ ክፍል ያላቸው መጣጥፎች ላይ ወዲያውኑ ይዞታ(መግቢያ) ይጨመራል።
ክፍሎቹ ተመሳሳይ ነገሮች (ለምሳሌ የአገሮች ስም) ከሆኑ በተርታ ከሀ-ፐ ያስቀምጧቸው።
== አዲስ ክፍል ==

=== ንዑስ ክፍል ===

==== ንዑስ-ንዑስ ክፍል ====

===== ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል =====
የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
* የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
** ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
*** ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
# በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
## እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
## ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
የትርጉም ዝርዝር
ትርጉሞች
ቃል
ትርጉም
ቃል
ትርጉም
; የትርጉም ዝርዝር : ትርጉሞች
; ቃል : ትርጉም
; ቃል
: ትርጉም
ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ እንዲል ያደርጋል
እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።
: ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ
እንዲል ያደርጋል
:: እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።
አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ
ይንን

መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን
ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።
የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን
ይጨምሩ
አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ

ይንን
መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን
ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።

የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን
ይጨምሩ
መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር
ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣
በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።
ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር
ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ።
መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር
ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣
በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።
ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር
ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ።
መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።
መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።

አድማስ የሚከፍል መስመር:
ይህ በላዩ ነው፣
ይህ ከታቹ ነው።
(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)
አድማስ የሚከፍል መስመር:
ይህ በላዩ ነው፣
----
ይህ ከታቹ ነው።
(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)
መያያዣዎችና የድረ-ገጽ አድራሻዎች
ውጤት
አገባብ
አዲስ አበባ
ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።
ቅጥታ ወደ ሌላ ጽሑፍ የሚያያይዝ (መሲብ)
[[አዲስ አበባ]] ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።
ዋሽንግተን
የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።
ይህ ባለ ፒፓ [|] መያያዣ ይባላል።
የትክክለኛው አርእስት ስም ፒፓውን ይቀድማል፣ የሚነበብም ቃላት ይቀጥላል።
[[ጆርጅ ዋሽንግተን|ዋሽንግተን]] የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።
የተወሰነ ክፍል ለማያያዝ፣ የ # ምልክት ይጠቅማል። ከ# በኋላ የሚታየው አጻጻፍ ለክፍሉ ስም ልክ መሆን አለበት። ለምሳሌ፦
ሜሪላንድ#ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች
- ወደ ሌላ ጽሁፍ ክፍል የሚያያዝ
#መያያዣዎችና የድረ-ገጽ አድራሻዎች
- በዚህ ጽሁፍ ክፍል የሚያያዝ
መልሕቅ የሚፈጠር በየትም ቦታ በመጻፍ ነው። ለምሳሌ፦
#example
- ይህ መያያዣ
ለመልሕቅ
የሚያያዝ ነው።
[[ሜሪላንድ#ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች]] - ወደ ሌላ ጽሁፍ ክፍል የሚያያዝ

[[#መያያዣዎችና የድረ-ገጽ አድራሻዎች]] - በዚህ ጽሁፍ ክፍል የሚያያዝ

[[#example]] - ይህ መያያዣ

ለመልሕቅ

የሚያያዝ ነው።
ፒፓ ደግሞ የሚጠቅም በአርዕስቱ ያለው ትርፍ ቃላት ለመሰወር ነው። ፒፓ መጨረቫ ሲጻፍ በቅንፍ ወይም በሕዋእ-ስም ያለው በገጹ አይታይም፣ ፕሮግራሙ ግን ይሞላዋል። ለምሳሌ፦
ብርቱካን
Contents
[[ብርቱካን (ፍሬ)|]]

[[Help:Contents|]]
ወሬ በውይይት ገጥ ሲጨምሩ፣ እባክዎ ~~~ በማድረግ በፊርማ ብቻ ወይም ~~~~ በማድረግ በፊርማና በጊዜ (እ.ኤ.አ. እንደ ሶፍትዌሩ) ይፈርሙት።
ፈቃደ
ፈቃደ
ውይይት
) 14:41, 14 ማርች 2015 (UTC)
ይህ ፊርማ ለመኖርያ ገጽዎ ይያያዛል።
: ~~~

: ~~~~
የአንዱ አርእስት ወደ ሌላ አርእስት «redirect» ለማድረግ (ቀጥታ ተዛውሮ እንዲመራ) በቀኝ በኩል እንዳለው ምሳሌ፣ ትእዛዝ በጽሁፉ መጀመርያ ያስቀምጡ፦
#REDIRECT [[አፍሪቃ]]
( በ«ሌሎች ቋንቋዎች» ስር የሌላ ዊኪፔድያ ጽሁፍ በተመሳሳይ ጉዳይ መያያዝ የሚቻለው ከ2005 ዓም ጀምሮ በአዲስ ዘዴ ነው («ውኪዳታ»)። ይህ የበፊቱን ዘዴ ያሳያል።)
[[language code:(አርዕስት በሌላ ቋንቋ)]] የትም ሲጨመር ነው። «language code» ማለት የቋንቋው ምዕጻረ ቃል እንደ en: fr: de: ወዘተ ነው።
List of languages and codes
እባክዎ ይዩ።
[[fr:Wikipédia:Aide]]
«ወዲህ የሚያያዝ» ና «የተዛመዱ ለውጦች» የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ ይቻላል።
Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴ
Special:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ
እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦
Special:Contributions/UserName
ወይም
Special:Contributions/192.0.2.0
በሚመስል አገባብ ነው።
«ወዲህ የሚያያዝ» ና «የተዛመዱ ለውጦች» የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ
ይቻላል።

[[Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴ]]
[[Special:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ]]

እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦
[[Special:Contributions/UserName]]
ወይም
[[Special:Contributions/192.0.2.0]]
በሚመስል አገባብ ነው።
ጽሁፍ በመደብ (ካቴጎሪ) ለማኖር፤ እንዲህ የሚመስል መያያዣ የትም ቦታ ያስቀምጡ።
[[መደብ:ከተሞች]]
ጽሁፉ ሳይመደብ ወደ አንድ መደብ ገጽ ለማያዝ ብቻ፡ ሁለት ነጥብ (:) ከ«መደብ» ይቀድመው።
[[:መደብ:ከተሞች]]
ከዊኪፔድያ ውጭ ለሚገኝ ድረ-ገጽ ለማያያዝ ሦስት መንገዶች አሉ።
አድራሻ ለብቻ (ይህ አይሻለም):
የቁጥር መያያዛ:
የተወስነ ቃል መያያዣ (ፒፓ እዚህ የለም):
ኑፔድያ
ከዊኪፔድያ ውጭ ለሚገኝ ድረ-ገጽ ለማያያዝ ሦስት መንገዶች አሉ።
# አድራሻ ለብቻ (ይህ አይሻለም): http://www.nupedia.com/
# የቁጥር መያያዛ: [http://www.nupedia.com/]
# የተወስነ ቃል መያያዣ (ፒፓ እዚህ የለም): [http://www.nupedia.com ኑፔድያ]
ISBN 012345678X
ISBN 0-12-345678-X
መጻህፍት በISBN ቁጥር ማያያዝ ይቻላል።
ISBN 012345678X

ISBN 0-12-345678-X
ስዕሎች
ማንኛውም ፎቶ ወይም ስዕል እዚህ ዊኪፔድያ እንዲታይ፣ ስዕሉ አስቀድሞ ወደ ዊኪፔድያ መላክ አለበት። ይኸው የሚቻል በጎኑ ላይ
ፋይል/ሥዕል ለመላክ
የሚለውን በመጫን ነው፤ አለዚያ በ
Wikimedia Commons
የሚገኝ ስዕል መጠቀም ተቻለ። ከዚያው የተላከውን ስዕል በ
«ፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር»
ላይ ሊያግኙ ይችላሉ።
ውጤት
አገባብ
አንድ ስዕል:
አንድ ስዕል:
[[Image:wiki.png]]
ከልዩ ጽህፈት ጋር:
ከልዩ ጽህፈት ጋር:
[[Image:wiki.png|jigsaw globe]]
«ልዩ ጽህፈት» የሚታይ ማውስዎ ከሥዕሉ በላይ ካንዠበበ ብቻ ነው።
ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት
ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
[[Image:wiki.png|frame|ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት]]
«frame» የሚለው ቃል ሥዕሉ በቀጥታ ወደ ቀኝ እንዲሄድ ያደርጋል።
የግርጌ መግለጫ ደግሞ እንደ «ልዩ ጽሕፈት» ያገልግላል።
ሌሎች ጠቃሚ ትዕዛዛት ለስዕሎች እንዲህ ናቸው፦
| right / left / center |(የስፋት ቁጥር)#px | thumb |
ስለ ሥዕሎች ብዙ ተጨማሪ ምርጫውዎች በተረፈ ለመረዳት፣ «
የስዕሎች አገባብ
» እባክዎ ይመለከቱ።
(በእንግሊዝኛ)
የጽሕፈት መልክ
ውጤት
አገባብ
ቃልን ለማጥበቅ
አጥብቆ
ከሁሉም አጥብቆ
እነኚህ ምልክቶች ትእምርተ ጥቅስ (") ሳይሆኑ፣ 2, 3, ወይም 5 ጭረቶች (') አንድላይ መሆናቸውን ይገንዝቡ።
''ቃልን ለማጥበቅ'', '''አጥብቆ''', '''''ከሁሉም አጥብቆ'''''።
ደግሞ
ትንሽ ጽሕፈት
ሆነ
ትልቅ ጽህፈት
ለማድረግ
(ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።
ደግሞ ትንሽ ጽሕፈት
ሆነ ትልቅ ጽህፈት ለማድረግ
(ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።
ቃላቶችን
ለመደለዝ
ወይም
ለማሥመር
በዚህ ዘዴ ነው።
ይህ ዘዴ በተለይ የሚጠቅም በመጣጥፎች ሳይሆን ለውይይት ገጾች ይሆናል።
ቃላቶችን ለመደለዝ
ወይም ለማሥመር በዚህ ዘዴ ነው።
የሌሎች ቋንቋዎች ምልክቶች:
À Á Â Ã Ä Å
Æ Ç È É Ê Ë
Ì Í
Î Ï Ñ Ò
Ó Ô Õ
Ö Ø Ù
Ú Û Ü ß
à á
â ã ä å æ
è é ê ë ì í
î ï ñ ò ó ô
ö ø ù ú
û ü ÿ
ለተጨማሪ
ስለ ልዩ ምልክቶች (Meta)
ይዩ።
À Á Â Ã Ä Å
Æ Ç È É Ê Ë
Ì Í Î Ï Ñ Ò
Ó Ô Õ Ö Ø Ù
Ú Û Ü ß à á
â ã ä å æ ç
è é ê ë ì í
î ï ñ ò ó ô
œ õ ö ø ù ú
û ü ÿ
ሌሎች ስርዓተ ነጥቦች:
¿ ¡ § ¶
¿ ¡ § ¶
† ‡ • – —
‹ › « »
‘ ’ “ ”
የንግድ ምልክቶች:
© ® ¢
£ ¤
™ © ® ¢ € ¥
£ ¤
የግርጌ ምልክቶች:
የላዕላይ ምልክቶች:
x1 x2 x3


x1 x2 x3


የግሪክ ፊደል:
α β γ δ ε ζ
η θ ι κ λ μ ν
ξ ο π ρ σ ς
τ υ φ χ ψ ω
Γ Δ Θ Λ Ξ Π
Σ Φ Ψ Ω
የሂሳብ ምልክቶች:
∫ ∑ ∏ √ − ± ∞
≈ ∝ ≡ ≠ ≤ ≥
× · ÷ ∂ ′ ″
∇ ‰ ° ∴ ℵ ø
∈ ∉ ∩ ∪ ⊂ ⊃ ⊆ ⊇
¬ ∧ ∨ ∃ ∀ ⇒ ⇔
→ ↔
የዊኪ ትእዛዞች ቸል ለማድረግ:
«(...)» ይከበው፤ ለምሳሌ፦
ፊርማዬን ለማድረግ በ~~~~ብቻ ነው?
ፊርማዬን ለማድረግ በ~~~~ብቻ ነው?
የማይታይ አስተያየት በመጣጥፉ ውስጥ ለመስጠት:
(ገጹ ሲታይ አስተያይቱ የማይታይ ነው።)
ይህ በኋላ ለሚዘጋጁት አዘጋጆች አስተያየት ለመተው ይጠቅማል።

የይዞታ ማውጫ
ቢያንስ 4 ክፍሎች በኖሩ ጊዜ፣ «ማውጫ» የሚለው ሰንተረዥ በቀጥታ ከ1ኛው ክፍል አስቀድሞ ይታያል። ይህንን ለማስወግድ፣ በገጹ ላይ በማንኛውም ቦታ __NOTOC__ በማድረግ ነው። እንዲሁም ከ4 ክፍሎች በታች ካሉ ይዞታ እንዲኖር፣ ወይም ይዞታ በሌላ ሥፍራ እንዲታይ __TOC__ በማድረግ በዚያው ስፍራ ይደረጋል።
ሠንጠረዥ
የሠንጠረዥ አሠራር ለማወቅ በእንግሊዝኛ
en:Help:Table
ያለውን እርዳታ ያንብቡ።
ልዩ መለጠፊያዎች
ኮድ
የሚያሳየው
{{CURRENTMONTH}}
04
{{CURRENTMONTHNAME}}
ኤፕሪል
{{CURRENTDAY}}
24
{{CURRENTDAYNAME}}
ዓርብ
{{CURRENTYEAR}}
2026
{{CURRENTTIME}}
12:54
{{NUMBEROFARTICLES}}
15,665
{{PAGENAME}}
ዋናው ገጽ
{{NAMESPACE}}
መለጠፊያ
{{REVISIONID}}
{{localurl:pagename}}
/wiki/Pagename
{{localurl:
Wikipedia:Sandbox
|action=edit}}
/w/index.php?title=%E1%8B%8D%E1%8A%AD%E1%8D%94%E1%8B%B2%E1%8B%AB:Sandbox&action=edit
{{SERVER}}
//am.wikipedia.org
{{ns:1}}
ውይይት
{{ns:2}}
አባል
{{ns:3}}
አባል ውይይት
{{ns:4}}
ውክፔዲያ
{{ns:5}}
ውክፔዲያ ውይይት
{{ns:6}}
ስዕል
{{ns:7}}
ስዕል ውይይት
{{ns:8}}
መልዕክት
{{ns:9}}
መልዕክት ውይይት
{{ns:10}}
መለጠፊያ
{{ns:11}}
መለጠፊያ ውይይት
{{ns:12}}
እርዳታ
{{ns:13}}
እርዳታ ውይይት
{{ns:14}}
መደብ
{{ns:15}}
መደብ ውይይት
{{SITENAME}}
ውክፔዲያ
NUMBEROFARTICLES
ቢያንስ 1 ማያያዣ ያላቸው መመሪያ ገጽም ያልሆኑት በ'Articles' (መጣጥፎች) ክፍለ-ዊኪ ውስጥ ያሉት ገጾች ሁሉ ቁጥር ነው። መይያዣ ካላቸው መዋቅሮችና መንታ መንገዶች ይከተታሉ።
CURRENTMONTHNAME
በግሬጎርያን ካሌንዳር አሁን የምንገኝበትን ወር ስም በእንግሊዝኛ ይሠጣል። የማንኛውም ቀን ስም በቀጥታ ከእንግሊዝኛ ካለንዳር ወደ አማርኛ ካሌንዳር ለመቅየር የሚጠቅም ዘዴ ለማወቅ፣
ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ
ያንብቡ።
መለጠፊያዎች
ልዩ ልዩ መልእክት በገጽ ላይ እንዲታይ መለጠፊያ ሊሰካ ይቻላል፡፡
ለምሳሌ «{{መዋቅር}}» በመጨመር፣
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው። እርስዎ
ሊያስፋፉት ይችላሉ!
የሚል መልዕክት ያስገኛል።
ሌላ ተራ መለጠፊያ «{{መንታ}}» ለ«መንታ መንገዶች» ነው። እሱ የሚከተለውን መልእክት ያስቀምጣል:-
ይህ ገጽ
መንታ መንገድ
ነው።
ከ1 መጣጥፍ በላይ አንድ አርዕስት ወይም ስም ቢከፋፈሉ፤ ይህ የፈለጉትን ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ መያያዣ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋገጥ ይችላሉ። ደግሞ
"ወዲህ የሚያያዝ"
ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ።
በመኖርያ ገጽዎ ላይ የሚጠቅሙትን የቋንቋ መልጠፊያዎች አገባብ ለመረዳት፣
Wikipedia:ልሳናት
ያዩ።
'ለማስተካከል' የሚለው ቃል በየክፍሉ እንዳይታይ ለመደብቅ፦
በየክፍሉ ቀኝ 'ለማስተካከል' የሚለው ማያያዣ በ1 ጽሑፍ ክፍሎች ከአንባቢው ለመሠወር፤
__NOEDITSECTION__
የሚመሥል ኮድ ይጨምሩበት።
አሁን ማወቅ የሚፈለገው ገጽ በትክክል እንዴት እንደሚዘጋጅ ነው።
ብዙ የሚጠቅሙ መሣሪያዎች
ጨለማ ጽሕፈት
እና
Italic (ኢታሊክ) ጽሕፈት
ናቸው። ይህ የሚደረግ ቃልን ወይም ቃላትን በብዙ
(ነጠላ ጥቅስ) በመክበብ ብቻ ነው፦
ሁለት
ምልክቶች በየጎኑ ''እንዲህ'' ሲጨመሩ
እንዲህ
italic ጽሕፈት ይሰጣል።
ሦስት
ምልክቶች በየጎኑ '''እንዲህ''' ሲጨመሩ
እንዲህ
ጨለማ ጽሕፈት ይሰጣል።
አምስት
ምልክቶች በየበኩሉ '''''እንዲህ''''' ሲጨመሩ
እንዲህ
ጨለማ እና italic ጽሕፈት አንድላይ ይሰጣል።
በዊኪፔድያ የመጣጥፉ አርእስት ወይም ስሞች ለመጀመርያ ጊዜ ሲጠቀሱ በ
ጨለማ
ጽሕፈት እንጽፋቸዋለን። እንዲሁም የመጽሐፍ ስም ወይም የውጭ አገር ቃላት ወዘተ. በ
italic
መጻፍ ይገባል። የውጭ አገር ቃል እና የአርእስቱ ስም በአንድ ጊዜ ሲሆን ለምሳሌ በ
ጨለማ italic
ልንጻፍ እንችላለን።
ንዑስ ክፍል እና ንዑስ-ንዑስ ክፍል
ንዑስ ክፍሎች የጽሑፉን አደረጃጀት ለማሻሻል ቀላል ዘዴ ናቸው። እነዚህ መጣጥፉን በክፍሎች ያካፍላሉ።
ክፍሎች እንዲህ ይፈጠራሉ፦
==ላይኛ ክፍል==
(በ2 የእኩሌታ ምልክቶች)
===ንዑስ ክፍል===
(በ3 የእኩሌታ ምልክቶች)
====ንዑስ-ንዑስ ክፍል====
(በ4 የእኩሌታ ምልክቶች)
ገጽ ቢያንስ 4 ክፍሎች ቢኖሩት፣ የገጽ ማውጫ በቀጥታ ይፈጠራል። ከዚያ በኋላ አዲስ ክፍሎች ደግሞ ለዚህ ገጹ ማውጫ በቀጥታ ይጨመራሉ።
ሌላውን ጽሑፍ ስለ ማያያዝ:
መያያዣ ለሌሎች መጣጥፎች በቀላል ሊፈጥሩ ይቻላል። ለምሳሌ በመጣጥፍዎ ውስጥ «
ግሥላ
» የሚልን አንድን ቃል ቢኖር ስለ ግሥላዎች ወደሆነው ጽሁፍ ለማያያዝ፣ ዝም ብለው ሁለት ባለ-ማእዘን ቅንፍ ([[ ]]) ይጨመራሉ። ስለዚህ [[ግሥላ]] በመጻፍ መያያዣውም እንዲህ
ግሥላ
ይመስል ነበር።
ከዚህ በላይ በመያያዣው ውስጥ የሚታዩትን ቃላት ለመቀየር ይቻላል። እንዲህ ለማድረግ የፒፓ ምልክት ( | ) ከመያያዣው አርዕስት ቀጥሎ ጨምረው ለመታየት የሚፈልጉትን ይጻፉ።
እንግዲህ [[ግሥላ|ስለ ግሥላዎች የሆነው መጣጥፍ]] በመጻፍ እንዲህ ይመስል ነበር፦
ስለ ግሥላዎች የሆነው መጣጥፍ
የውጭ ድረ ገጾችን ማያያዝ ደግሞ ይቻላል። ለምሳሌ [http://www.google.com ጉግል] (ያለ ፒፓ ምልክት) እንዲህ ይታያል፦
ጉግል
ስለ ውይይት ገጾች:
ስለ ማናቸውም መጣጥፍ አገባብ የእርስዎን አሰተያየት ለማድረግ ቢወዱ፣ ዝም ብለው ከላይኛ ኅዳግ 'ውይይት' ያለውን ተጭነው አዲስ መልእክት ይጻፉበት። መልእክቶችዎንም ሁልጊዜ በ
~~~~
የፈርሙ። ይህም በቀጥታ ስምዎን ከነጊዜው ያስፈርማል።
ከሰው መልእክት ታች መልስ ሲሰጡ፣ በመጀመርያ ሰረዝ (:) ቃላትዎን ይቀድመው። እያንዳንዱም (:) ሰረዝ እንደገና መስመሩን ወደ ቀኝ ያሳልፈዋል።
(*ማስታወቂያ፦ (~) ለመጻፍ 'በፊደል ለመጻፍ' የሚለውን ሳጥን ባዶ መሆን አለበት። (:) ለመጻፍ በፊደል አይነት (በሳጥኑ ምልክት እያለ) ለማድረግ ደግሞ '፡' ሳይሆን ፡ 3 ጊዜ መጫን እንደሚያስፈልግ ይገንዝቡ።)
በዊኪፔድያ ላይ ሰዎች ሁሉ (እርስዎም ሳይቀሩ) የራሳቸውን ውይይት ገጽ ደግሞ አላቸው። ሌላ ተጠቃሚ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ብቅ ብለው መልእክት በገዛ ውይይት ገጻቸውን ላይ ይጻፉ። ከዚያ እነሱ መልስ በርስዎም ውይይት ገጽ ማኖር ይችላሉ።
ለማስታወስ የሚገባ ነጥቦች፦
ደግ ይሁኑ! ሌላ ሰው እርስዎ የማይወድዱትን ለውጥ ቢያደርግ፣ አብዛኛው ጊዜ ለምንድነው ብለው ጨዋ መልእክት በመጣጥፉ ውይይት ገጽ ቢያስቀምጡ ጥሩ መመሪያ ነው።
የማያደላ አስተያየት
ይጠብቁ። ይህ ማለት ለውጦች ሲያደርጉ የእርስዎን አስተያየት ብቻ ሳይሆን ስለ ሌላ ረገዶች ማሠብ ይመረጣል።
የሚጽፉትን ነገር ለመጽሐፈ ዕውቀት የሚገባ መሆኑን ይጠብቁ። መጣጥፎች ትንሽ ዝነኛነት ስላላቸው ጉዳዮች ቢሆኑ ይሻላል እንጂ ስለማይታወቅ ከንቱ ጉዳይ እንዳይሆኑ ሌሎቹ አዛጋጆች ገጽዎ እንዲደመስስ መጠየቅ ይችላሉ።
መብቱ የተጠበቀውን ሥራ መቅዳት አለመፈቀዱን ይገንዘቡ። የሰው ጽሑፍ ወይም ድረ ገጽ ቃል በቃል ከማዳገም ነገሩን በራስዎ ቃላት ለመግለጽ ቁም ነገር ነው።
አይዞት!
ከፍተኛ ጥረት ያለውን መጣጥፍ ለመጻፍ ብዙ ትጋት ይፈልጋል። ከሁሉ ይልቅ ለማስታወስ ግን ልትቀይሩት እንዳትፈሩ። ምንም ስህተት ሁሉ በቀላሉ የሚተካከል ነውና አይጨነቁ። ድምጻችሁን ጨምሩ።
ስታዘጋጁ ተጨማሪ እርዳታ ቢፈልጉ
የማዘጋጀት እርዳታ
እና
የማዘጋጀት ዘዴ
አሉ። መሰናከል ቢመጣብዎ ሌላ አዘጋጅ በውይይት ገጹ ላይ ይጠይቁ። ደግሞ
መጋቢ (ሲሶፕ)
መጠይቅ ይችላሉ። ሰው ምን ጊዜ እኮምፒውተር ፊት አይኖርምና መልስ አሁኑን አይጠብቁ!
በቅተዋል!
ጎበዝ! ብራቮ! ኮንግራ፣ ዊኪፔድያን ለመቀይር እናንተ አሁኑኑ ትችላላችሁ! ትዝ ለማለት እንደገና ለማጥናት ከወደዳችሁ በማንኛውም ሰዓት ወደዚሁ መማርያ መልሱ!
በመጽሐፉ ውስጥ በጠቅላላ ስለ አንዳችም ጉዳይ የሆነ ጽሑፍ ወዲያውኑ ለመፈለግ ካሰቡ፣ በኛ
መደቦች ማውጫ ዛፍ
ላይ መፈለግ እጅግ ጥሩ መነሻ ነው!
በውክፒዲያ የፊደል አመታት ስልት
ማስታወሻ ለIE Explorer ተጠቃሚዎች፦ ፎንቱን ትልቅ ለማድረግ፣ በብራውዘርዎ 'View' ሜንዩ Text size -> larger በመጫን ይቻላል
ኢትዮፒክ ሴራ በኮምፒውተር የመጻፊያ ዘዴ
ኢትዮፒክ
ሴራ በላቲን ኪቦርድ ላይ
አማርኛ
ለመጻፍ የሚጠቅም ዘዴ ነው። ይህ ዘዴ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሰንጠረዥ እንደሚያሳየው አንድ የላቲን ፊደል (አልፋቤት) ስንጫን ተመሳሳዩን የአማርኛ ሳድስ (ስድስተኛ መደብ) ፊደል ይሰጠናል። ለምሳሌ
ስንጫን
ይጻፋል። ከዚያም ግዕዙን (አንደኛ መደብ) ለመጻፍ
መጨመር ወይም ካልዑን (ሁለተኛ መደብ) ለመጻፍ
ን መጨምር ይጠይቃል። ለምሳሌ
ን ለመጻፍ
lu
ደግሞ
li
la
lE
lo
lW
መጻፍ ነው።
መድሀኒት
ee
ሳድስ
ግዕዝ
ካዕብ
ሣልስ
ራብዕ
ኃምስ
ኃምስ (ሌላ ዘዴ)
ሳብዕ
ዘመደ ራብዕ
l/L
m/M
r/R
ቁጥሮች =
በዚሁ ዘዴ ቁጥር ለመጻፍ «shift» + «~» («`») አንድላይ፣ ከዚያም ቁጥሩን በመጫን Ăè
10
20
30
40
50
60
70
80
90
100
`10
ሌሎች ምልክቶች
የእርዳታ መጣጥፎች
ኢትዮፒክ ሴራ
በፊደል ለመጻፍ የሚረዱ ሶፍትዌሮች
የማዘጋጀት እርዳታ
የማዘጋጀት ዘዴ
ደግሞ
መመሪያዎችና ልምዶች
ን ይዩ።
:፡:
።::
፡-፡|:
፣,
፤;
-:
**
??
የውኪ ኅብረተሰብ
መጣጥፎችን፡ ስለ መጻፍ
ሰላምታ ለአዲስ ገቢዎች
/ Welcome newcomers
መመሪያዎችና ልምዶች
የማብዛት ፈቃድ
የማዘጋጀት ዘዴ
ቀላል መማርያ
አጻጻፍ መምሪያ
የምርምር ምንጮች
የተፈለጉ ፅሑፎች
አንጸባራቂ ንባቦች
ምክር ይጠይቁ
ዕቅዶች
ስለ ውክፔዲያ ዕቅድ በጠቅላላው
ስለ ውክፔዲያ ሶፍትዌር
ሜታ Wikimedia Meta
ዐዋጆች
ተራ ጥያቄዎች
የዝርዝር ቁጥሮች
ደብዳቤ ይጻፉልን
ምንጭጌ (ስለዚሁ ሥራ አገባብ ለማወራት)
ውክፔዲያን በየቋንቋው
ጭውውት
ጠቃሚ ዕርዳታዎች
የውክፔዲያ ወዳጆች
የጋዜጦች መጠቃለያ
በዚህ ውኪ ሕጻናትና ወላጆች ይጽፋሉ። በዚህ ክፍል
ተረት
እንቆቅልሽ
ጨዋታዎች
፣ ቀላል ሒሳብ፣ ቀላል ሳይንስ፣ ደስ የሚሉ ታሪኮች እንዲሁም ስለ ሕጻናት አስተዳደግና እንክብካቤ ጽሑፎች ይቀርባሉ።
ጨዋታዎች
የውርየና የቡችየ ታሪክ
ጨዋታዎች
ከ «
» የተወሰደ
መደቦች
ቀላል መማርያ
Pages using ISBN magic links
መለጠፊያ
ዋናው ገጽ
ርዕስ ጨምር